ጭልጋ በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኝ ወረዳ ነው።
12°00′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
በብዛት ቅማንቶች የሚኖሩበት ቦታ ነው። የከተማው መጠሪያም አይከል ይባላል በኖህ ሚስት የተገኘ ስያሜ ነው።