ጫማ ወይም ልባሰ እግር ሲጀመር የሰው ልጅእግር ከአደጋ ለመጠበቅ፣ ወደበኋላ ደግሞ በፋሽን ለውበት የሚለበስ ጠንካራ የእግር ልብስ ነው። ይህንንም በቅድሚያ ካልስ በማድረግ ለእግር የተሻለ ምቾትን መፍጠር ይቻላል።

በ አሁኑ ጊዜ በመቶዎች የሚቆጠሩ የተለበሱ ጫማዎች በሞሮኮ ጎዳናዎች ላይ ለሺያጭ ቀርበዋል (2007)