ጨጨሆ በ፳፻፫ ዓ.ም. የወጣ የአስቴር አወቀ አልበም ነው። አልበሙ የአስቴር ፳፫ኛ ሲሆን መጠሪያው የተወሰደው በጎንደርኢትዮጵያ ከምትገኝ መንደር ናት።[1]

ጨጨሆ
አስቴር አወቀ አልበም
የተለቀቀበት ቀን {ታኅሣሥ ፲፮ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም.[1]
ቋንቋ አማርኛ
አሳታሚ ኤሌክትራ

የዜማዎች ዝርዝር

ለማስተካከል
የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ. አርዕስትግጥምዜማርዝመት
1. «ጨጨሆ» አስቴር አወቀአስቴር አወቀ6:11
2. «አመሰግናለሁ» ይልማ ገ/አብአስቴር አወቀ7:29
3. «ውሺ ዋሺ» አስቴር አወቀ፣ ቴዎድሮስ ፀጋዬአስቴር አወቀ6:33
4. «ኩሉን» አስቴር አወቀአስቴር አወቀ6:26
5. «ፍቅር አያልቅበት» ይልማ ገ/አብአስቴር አወቀ5:02
6. «ከረሜላ» አስቴር አወቀአስቴር አወቀ5:23
7. «ይቻላል» አስቴር አወቀአስቴር አወቀ5:07
8. «ስንዋደድ» አስቴር አወቀአስቴር አወቀ4:38
9. «ሰላም ነው» አስቴር አወቀአስቴር አወቀ6:15
10. «ባባ ባባ» አስቴር አወቀአስቴር አወቀ5:48
11. «ብቻዬን» አስቴር አወቀአስቴር አወቀ5:06
12. «ጎንደር» አስቴር አወቀአስቴር አወቀ6:12


ማመዛገቢያ

ለማስተካከል
  1. ^ http://www.mereb.com.et/rs/?prodet=true&pid=59214686&vid=86