ጨዋነሽ ቢሏት ሳቁ ገደላትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

እራሱን የሚያውቅ ሰው ያልሆነውን ሆንክ ሲሉት የሚፈጠረውን ትዝብት ያሳያል;