ጨርቅ ወይም ልብስ የቀጫጭን ሰው ሰራሽ አልያም የተፈጥሮ ቃጫዎች ድር ነው። ጨርቅ የሚሰራው ቃጫዎችን በመጥለፍ፣ በመጠምጠም፣ በማጠላለፍ፣ በመስፋት ወይም ደግሞ እርስበርስ በማያያዝ ነው።

ቀላል ጨርቅ ጎልቶ ሲታይ