የጨረር ስሌት
(ከጨረር ካልኩለስ የተዛወረ)
በቬክተር መጠኖች ላይ የሚሰሩ ሁለት አይነት መሰረታዊ ስሌቶች አሉ፣ እነርሱም የስካላር ብዜትና የቬክተር ድምር ናቸው።
ስሌት | ምሳሌ | ምሳሌ |
---|---|---|
የስኬላር ብዜት የስኬላር ብዜት ስንል አንድን ቬክተር በነጠላ ቁጥር ስናበዛ የምናገኘው ውጤት ነው። አንድ ቬክተር በነጠላ ቁጥር ሲባዛ የቬክተሩ ርዝመት ወይ ይለጠጣል (|ቁጥሩ| >1)፣ ወይም ደግሞ ይኮማተራል (|ቁጥሩ |<1)፣ በተረፈ ቁጥሩ ከ0 ካነሰ ቬክተሩ ይገለበጥና ወደ ኋላ አቅጣጫ ይጓዛል። ለምሳሌ ቬክተር ቢሰጠን እንግዲህ ይህን ቬክተር በስኬላር r ስናበዛ እንመልከት |
||
የቬክተር ድምር ሁለት ቬክተሮች ና ቢሰጡን የቬክተር ድምራቸው በቀላሉ የሁለቱን ክፍሎች በመደመር ይገኛል፦ |
||
የቬክተር ምጣኔ አንድ ቬክተር ቢሰጠን የዚህን ቬክተር ርዝመት/መጠን የምንለካበት መንገድ ማለት ነው ፦ : |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |