ጥጋበኛንና ውሀ ሙላትን ቁመህ አሳልፈው

ጥጋበኛንና ውሀ ሙላትን ቁመህ አሳልፈውአማርኛ ምሳሌ ነው። ጥጋበኛንና ውሀ ሙላትን ቁመህ አሳልፈውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ሁለቱም ቆይተው ስለሚተነፍሱ ለጊዜው አሳልፋቸው ወይም ታገሳቸው ይመስላል መልዕክቱ