ጥቁር ሰውቴዲ አፍሮ በ፳፻፬ ዓ.ም. የወጣ የሙዚቃ አልበም ነው።

ጥቁር ሰው
ቴዲ አፍሮ አልበም
የተለቀቀው ፳፻፬ ዓ.ም. (ካሴትና ሲዲ)
ርዝመት 58:48 ደቂቃ
ቋንቋ አማርኛ
አሳታሚ አዲካ ኮሚውኒኬሽን ኤንድ ኢቬንትስ እና ቤሌማ ኢንተርቴይመንት ኃ/የተ/የግ ማህበር

የዜማዎች ዝርዝር ለማስተካከል

የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ. አርዕስትርዝመት
1. «ምኒልክ» 6:59
2. «ስለ ፍቅር» 5:42
3. «ደስ የሚል ስቃይ» 6:31
4. «ተናነቀኝ» 6:28
5. «አይዘንጋሽ ልቤ» 4:41
6. «ኦ አፍሪካዬ» 4:03
7. «ቀላል ይሆናል» 4:49
8. «ህልም አይደገምም» 5:25
9. «ፀባይ ሰናይ» 4:55
10. «ፊዮሪና» 4:53
11. «ጨዋታሽ» 4:09

ለምንዘፈነ ለማስተካከል