ጥቁርቀለም አይነት ሲሆን የሁሉ አይነት ቀለሞችን አለመኖር የሚያሳይ ነው። ስለዚህ የሞገድ ርዝመት የለውም።