ጥሊሊቡሬመለጠፊያ:Dn በስተ ምራባዊ ሰሜን የሚገኝ ትንሽ ከተማ ነው። በ1960 ከተማው የቆላ ደጋ ዳሞት አውራጃ አካል የነበር ሲሆን በዚሁ ዘመን የከተማው አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 260 ወንዶችና 55 ሴት ተማሪዎች እንዲሁም 6 አስተማሪዎች ነበሩት። [1]

ጥሊሊ
ከፍታ 2458 ሜትር
ጥሊሊ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ጥሊሊ

10°51′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°1′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


ካርታ ለማስተካከል

http://wikimapia.org/#lat=10.8528735&lon=37.0200634&z=14&l=0&m=b&search=Tilili%20

ማጣቀሻ ለማስተካከል

  1. ^ "Archive copy". Archived from the original on 2011-05-29. በ2011-05-29 የተወሰደ.