ጢምጱ የቡታን ዋና ከተማ ነው። የሕዝቡ ቁጥር በ1995 ዓ.ም. 50,000 ነበረ።

የቡታን ልጆች ከቤተ መንግሥት ፊት
የጢምጱ ሕንጻዎች ሁሉ የቡዲስት አይነት አሠራር አለባቸው።