ጠቅላይ ሚኒስትር የአንድ ሉዓላዊት አገር የበላይ ኃላፊ፡ አስተዳዳሪ፡ አዛዥና የሚኒስትሮች ጠቅላይ ሰብሳቢ ሲሆን በአንዳንድ አገሮች ፈላጭ ቆራጭና ቁጥር አንድ መሪ ሲሆን በአንዳንድ አገሮች ደግሞ ፕሬዚዳንት አገሪቱን በበላይነት ያስተዳድራል።