ጎንደር ዩኒቨርስቲ
የጎንደር የጤና ኮሌጅ የቀድሞው ስሙ ሲሆን የተመሰረተው በ1954 እ.ኤ.አ. ነው። በዚህም የኢትዮጵያ ቀደምቱ የጤና ትምህርት ተቋም ነው። ኮሌጁ በ2003 እ.ኤ.አ. ወደ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅነት ያደገ ሲሆን በአምስት ትላልቅ ፋኩሊቲዎች እና ከ30 በላይ የትምህርት ክፍሎች (ዲፓርትመንቶች) እያሠለጠነ ያስመርቃል። ዩኒቨርስቲው በቀድሞዋ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ጎንደር የሚገኝ ሲሆን ማራኪ ካምፓስ፣ ቴዎድሮስ ካምፓስ እና ሳይንስ አምባ የሚባሉ ሶስት ግቢዎች በዚሁ ከተማ ውስጥ አሉት።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |