ጎበዝ አየን
ጎበዝ አየን በደራሲ ዮፍታሄ ንጉሤ የተጻፈ መጽሐፍ ነው። በመጽሐፉ ተጠቃሎ የሚገኘው ፍሬ ሐሳብ የ፲፱፻፳፰ ዓ.ም. የኢጣልያንን ወረራ አስመልክቶ ሕዝቡ በጀግንነት እንዲጋፈጠው የሚያበረታታና የሀገር ፍቅር ስሜትን የሚቀሰቅስ ነው።
ማጣቀሻ
ለማስተካከል- ናሽናል ቢብሊዮግራፊ ቡድን፣ መዝገበ ህትመት ዳሰሳ፣ ቅፅ 25፣ ቁጥር 5፣ 2000 ዓ.ም.፣ ገፅ 13 Archived ጁላይ 20, 2011 at the Wayback Machine
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |