ጉሙዝኛኢትዮጵያና በሱዳን አንድንድ ግዛቶች አካባቢ የሚናገረው አባይ ሳሃራን ቋንቋ ምድብ ሲሆን በቤንሻንጉል ጉሙዝ ከላው ሶስት(3) ዞኖች ማለትም በመተከል ና በካማሺ በሰፊ ይናገራል ።