ጉሎ
ጉሎ (Ricinus communis) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የተክል ዓይነት ነው።
የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ
ለማስተካከልጉሎ ከሚያፈሩና ከሚያብቡ ተክሎች ይመደባል። በእንግሊዝኛው «ካስተር» በሚል ስያሜ ይታወቃል።
አስተዳደግ
ለማስተካከልበብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር
ለማስተካከልየተክሉ ጥቅም
ለማስተካከልፍሬው የጉሎ ዘይት ለማምረት ይጠቅማል።
የጉሎ ዘር መኘካት ለሆድ ቁርጠት በአሚባ በሽታ ተዘግቧል።[1]
በሌላም ጥናት፣ ሥሩ ለጥርስ ሕመም ይኘካል፣ የሥሩም ጭማቂ ለቁርባ ይጠጣል።[2]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች
- ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ