ገድሎ ማንሣትአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ከሰደቡ በኋላ እንደገና ማሞገስ

ምሳሌ ለማስተካከል

አለሚቱ ገድሎ ማንሳት ትችልበታለች።