ገደ ቢስአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ገድ ማለት እድል ሲሆን ቢስ ማለት የሌለው ማለት ነው።

ምሳሌ ለማስተካከል

እገሌ ገደ ቢስ ነው። ሁልጊዜ ገንዘቡን ያጣል።