ገብረ ክርስቶስ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ነው።

ከአለት የተፈለፈለ
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን
ገብረ ክርስቶስ
ገብረ ክርስቶስ
አገር ኢትዮጵያ
ዓይነት
አካባቢ**
የቅርስነት ታሪክ
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን  
* የአለበት ቦታ
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል




ገብረ ክርስቶ በሌላ ስሙ አብዱል መሲህ - የቆንስታቲኖፕሉ ንጉስ ቲወዲሰይስ ልጅ የነበረ ጻድቅ ነው። የዚህ ጻዲቅና መባዓ ጽዮን የተባለው የኢትዮጵያ ጻዲቅ ገድሎች ተከለ ሃይማኖት በተባለ ሃብታምና ሚስቱ ወለተ ጽዮን አነሳሽነት ምክሖ ጊዮርጊስ በተባለ ፀሐፊ በአንድ መጽሃፍ እንዲጻፉ ተደረገ። ይህ መጽሐፍ እጅግ በተዋቡ ደማቅ ስዕሎች ያሸበረቀ ሲሆን ሰአሊው "ኢግናጦስ" የሚባል ሰው ሊሆን ይችላል በማለት ታሪክ ተመራማሪው ዋሊስ በጅ ገምቷል [1] መጽሃፉ በዓፄ ቴወድሮስ መቅደላ ላይ ሊያሠሩት ለነበረው ቤ/ክርስቲያናቸው እንደስጦታ አዘጋጅተውት በመሃሉ በእንግሊዞች ተወድሶ እንግሊዝ አገር ውስጥ ይገኛል።

ከገድለ ገብረክርስቶስ የተወሰዱ ጥንታዊ ስዕሎች

ለማስተካከል


ማጣቀሻወች

ለማስተካከል
  1. ^ Budge, Wallis. The lives of Mabâ' Sĕyôn and Gabra Krĕstôs. The Ethiopic texts ed. with an English translation and a chapter on the illustrations of Ethiopic mss. (1898)