ገብረ ማርያም ትምህርት ቤት
ገብረ ማርያም ትምህርት ቤት (ፈረንሳይኛ፦ Lycée Guebre-Mariam) ወይም ሊሴ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የፈረንሳይ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ነው። ትምህርት ቤቱ የተከፈተው በ1948 እ.ኤ.አ. ነው።[1]
ማጣቀሻዎች
ለማስተካከል- ^ (እንግሊዝኛ)ትዕግስት ይልማ (ግንቦት ፲፬ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም.). "Lycee Guebre Mariam celebrates its 65th anniversary". Capital. Archived from the original on 2015-12-25. https://web.archive.org/web/20151225123711/http://www.capitalethiopia.com/index.php?option=com_content&view=article&id=2974:lycee-guebre-mariam-celebrates-its-65th-anniversary&catid=35:capital&Itemid=27 በ2015-11-27 የተቃኘ.
የውጭ መያያዣ
ለማስተካከል- ገብረ ማርያም ትምህርት ቤት (ፈረንሳይኛ)/(እንግሊዝኛ)