ገብረመስቀል ጫላ

የኢትዮጵያ ፖለቲከኛ

ገብረመስቀል ጫላ ሞጣሎ (ዶ/ር) ከጥቅምት 2021 ጀምሮ የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው በማገልገል ላይ ያሉ ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ናቸው። ገብረመስቀል የወላይታ ተወላጅ ነው።[1] ገብረመስቀል ጫላ ቀደም ሲል የኢፌዲሪ የከተሞች የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ሆነው አገልግለዋል።

ገብረመስቀል ጫላ
የኢፌድሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር ሚኒስትር
መስከረም 26 2014ዓ.ም.
ቀዳሚ መላኩ አለበል
ፌደራል የከተሞች ስራ እድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
ከየካቲት 24 2012 ዓ.ም. እሰከ መስከረም 26 2014ዓ.ም.
ቀዳሚ ማርቆስ ባዩህ
ተከታይ በቀለ መንግስቱ
የተወለዱት ቦዲቲኢትዮጵያ
የፖለቲካ ፓርቲ ብልፅግና ፓርቲ
ዜግነት ኢትዮጵያዊ
ልጆች 2
ሀይማኖት ጴንጤቆስጤያዊ ክርስትና

ሙያ ለማስተካከል

ገብረመስቀል ኢትዮጵያን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች አገልግሏል፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል የከተማ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር እስከ ሚኒስትር ድረስ። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል እንድትሆንም ተደራዳሪ ናቸው።[2]

ዋቢዎች ለማስተካከል