ገመና
ገመና በኢትዮጵያ የተሰራ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ነው። በኢትዮጵያ ዉስጥም ሆነ በዉጭ ሃገር ባሉ አማርኛ ቋንቋን አድምጠው በሚረዱ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነ አዝናኝ ደራማ ነው ። ደራማው በአሁኑ ወቅት በብቸኛው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በየሳምንቱ ይተላለፋል ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |