ጆን ብራውን (እንግሊዝኛ፦ John Brown 1792-1852 ዓም) ዝነኛ የባርነት ማጥፋት እንቅስቃሴ (ጸረ-ባርነት) መሪ ነበሩ።

ጆን ብራውን 1851 ዓም

በመጨረሻ አክራሪ ሆነና እንደ ተዋጊ በጦር ኃይል ባርዮችን ነጻ ለማስወጣት ይሞክር ነበር። በመጨረሻውም ጥቃት ግን ተያዘና በሙት ብቃ ተሰቀለ። ከዚህ ቀጥሎ ብዙ ጊዜ ሳያልፍ ሀገሪቱ በሙሉ በአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት ውስጥ ትይዝ ጀመር።