ጃኪ ቻን፣ (1946 ዓም ተወለደ) ሆንግ ኮንጋዊ ተዋናይ እና የፍልሚያ ጥበበኛ። ከፍተኛ እንቅስቃሴ ባላቸው ፊልሞቹ ይታወቃል፤ እንደዚ አይነት ፊልሞች ሲሰሩ የሚጠይቁትን የተለየ አቅም ጨምሮ በመስራቱ በአለም ዕውቅና አጊንቷል። ጃኪ ቻን ከቻይና ወይም በሷ ውስጥ ሆና ራሷን ከምታገለዋ ሀገር ሆንግ ኮንግ ቢሆንም በአለም በጣም አሉ ከተባሉ የፊልም ገበያዎችጋ አብሮ በመስራት እና ከፍተኛ እውቅና በማግኘት ይታወቃል።

ጃኪ ቻን በ2009 ዓም