ጀነት (ዓረብኛ፦ جنّة‎ /ጃናህ/፣ ብዙ ቁጥር /ጃናት/) በእስልምና እምነት መሠረት ፃድቃን ከሞት በሗላ የሚኖሩበት ስፍራ ነው። ይህም ቃል እንደ አማርኛ «ገነት» እንደሚለው ስም ደግሞ የዔድን ገነት ወይም ማንኛውም የዓፀድ ቦታ ሊሆን ይችላል።

: