Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ጀምበር ሳለ እሩጥ አባት ሳለ አጊጥ
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
ጀምበር ሳለ እሩጥ አባት ሳለ አጊጥ
የ
አማርኛ
ምሳሌ
ነው።
ጀምበር ሳለ እሩጥ አባት ሳለ አጊጥ
የ
አማርኛ
ምሳሌ
ነው።
ትርጉሙ : ሁለት አይነት ትርጉም ያለው ሲሆን የመጀመሪያው ጊዜ ሳያልፍብህ እድሜህ ሳይገፋ ጠንክረህ ስራ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ መድመቅም ማማርም ሙሉ ሚሆነው አባት በአጠገብ እያለ ነው እሱ የሚያስፈልግህን ከመስጠት ስለማይደክም የሚል ትርጉም አለው።
ለማስተካከል