ድምድም / Dimdm የመጠጥ አይነት ሲሆን ብዙ ጉልበት እና ግዜ የማይጠይቅ በቀላሉ የሚዘጋጅ ነው፡፡

አዘገጃጀት

ለማስተካከል

6ሊትር ዉሃ 3ፍሬ ኦሬንጅ ብጥባጥ 4የሻይ ማንክያ እርሾ 6 የሻይ ማንክያ ሻይቅጠል 1ኩባያ ስኳር በማቀላቀል አየር እንዳይገባበት በትንሽ ጀርካን በማድረግ ለ 6 ሰአት ፀሃይ እንዲሞቅ ማድረግ፡፡ ለመጠጥ ዝግጁ የሚሆነው ከ 20 ሰአት በኃላ ይሆናል በደንብ ከፈላ በኃላ ማለት ነው፡፡ የግዜ ገደብ፡ ከተከፈተ በ24 ሰአት ውስጥ መጠጣት አለበት፡፡ by: solomon yihdego (Bsc.) ቡሬ :ዓሊሙሳ :Afar