ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከስንዴ ዱቄት፣ ዘይት እና ስኳር ነው።

አዘገጃጀትEdit

ድብልቁ ውሃ ተጨምሮበት ከተቦካ በኋላ በረጃጅሙ ይድቦለቦልና በትናንሹ ተቆርጦ ይቆላል።

ሊተረጎም የሚገባEdit