ደብተር ወይንም የመማሪያ ደብተር ማንኛውም በትምህርት ቤት ውስጥ የሚሰሩ መልመጃዎችን እና ጠቃሚ ማስታወሻዎችን ለመያዝ የሚረዳ የወረቀጥ ጥራዝ ነው። መልመጃዎቹ እና ማስታወሻዎቹ የሚጻፉት በእርሳስ ወይም ብዕር (እስክርቢቶ) ነው።

መደበኛ የመማሪያ ደብተር