ደብረ ወርቅ በምስራቅ ጎጃም፣ እናርጅ እናውጋ ወረዳ ውስጥ ከሚገኙት ሁለት ከተሞች ታላቁ ነው። በከተማው ዳርቻ የሚገኘው የደብረ ወርቅ ማርያም ቤተክርስቲያን በአካባቢው ዘንድ ታዋቂነትን ያስገኘዋል።

ደብረ ወርቅ
ከፍታ 2,489 ሜትር
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 13908
ደብረ ወርቅ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ደብረ ወርቅ

10°40′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°10′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ደብረወርቅ ለመጀመሪያ ጊዜ በታሪክ ተመዝግቦ የሚገኘው ፣ ከዚሁ አካባቢ የፈለሱ ተሳላሚዎች ፋዩምግብጽ ውስጥ ዳር አል አብያድ በተሰኘ ገዳም ስማቸውንና የመጡበትን ቦታ በቀለም ስላስመዘገቡ ነው ። ይሄውም በ ሰኔ 8፣ 222 ዓመተ ምህረት ( ሰኔ8፣ 1038 ዓ.ም.) መሆኑ ነው። [1][2] ዓፄ በእደ ማርያም ሕዳር 12፣ 1470 በዚሁ ቦታ በሞት እንዳረፉ ይጠቀሳል [3]

  1. ^ Encyclopaedia Aethiopica: He-N, Otto Harrassowitz Verlag GmbH, Wiesbaden Germany (2007) , ገጽ 163
  2. ^ Wladmir De Bock, Matériaux pour servir à l'archéologie de l'Égypte chrétienne, St-Petersburg, page 54, figure 65
  3. ^ Problemi attuali di scienza e di cultura: quaderno,Accademia nazionale dei Lincei, Issues 190-192 (1972), ገጽ 550