አቡነ አሮን ገዳም
(ከደብረ አቡነ አሮን የተዛወረ)
አቡነ አሮን ገዳም በ1330ዎቹ በአቡነ አሮን የተመሰረተ ሲሆን የሚገኘውም በአሁኑ ሰሜን ወሎ ዞን በመቄት ወረዳ ፣ ልዩ ስሙ ደብረ ዳሪት በተባለ ቦታ ነው። በውስጡ ፭ ክፍሎች ያሉት ይህ የዋሻ ውስጥ ቤተክርስቲያን 14 ዓምዶች, 2 በሮችና 7 መስኮቶች አሉት። ይህ ገዳም ከመጀመሪያው በርና ከቅኔ ማህሌቱ በላይ ያሉት ጣሪያዎቹ ክፍት ይሁኑ እንጅ፣ ዝናብ አይገባበትም ተብሎ ይነገራል። ታሪክ አጥኝው ሴንት ራይት፣ የዝናቡ አለመግባት ዋናው ምክንያት የጣሪያው አከፋፋት ቅርጽ እንደሆነ ይናገራል[1]።ገዳሙ ለሴቶችና ለዎንዶች ክፍት ነው።
-
አቡነ አሮን ክፍት ጣሪያ
-
አቡነ አሮን በራፍ
-
አቡነ አሮን በራፍ
-
አቡነ አሮን ውስጣዊ ክፍል
| ||||
---|---|---|---|---|
አቡነ አሮን ገዳም | ||||
[[ስዕል:|250px]] | ||||
አቡነ አሮን ገዳም | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ዓይነት | ዋሻ ውስጥ የተፈለፈለ | |||
አካባቢ** | መቄት | |||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን | 1330 | |||
* የአለበት ቦታ ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
ማጣቀሻ
ለማስተካከል- ^ Wright St.. Notes on some Cave Churches in the Province of Wallo. In: Annales d'Ethiopie. Volume 2, année 1957. pp. 7-13. doi : 10.3406/ethio.1957.1255 url : http://www.persee.fr/web/revues/home/prescript/article/ethio_0066-2127_1957_num_2_1_1255 Accessed on 05 décembre 2012