ደቡብ ታራዋ የኪሪባስ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 26,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 01°19′ ሰሜን ኬክሮስ እና 172°58′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።