ደምበጫ
ደምበጫ በጎጃም ክፍለ ሃገር የምትገኝ ከተማ ስትሆን ከአዲስ አበባ 340 ኪሎ ሜትር ያህል ትርቃለች። አረቂ ማር ና ቅቤ በማምረት የታወቀች ከተማ ናት። በአካባቢው በሚገኘው ፍል ውሃም እንዲሁ በአጠቃላይ ጎጃም ትታዎቅ ነበር።
ደምበጫ | |
የደምበጫ ቤተክርስቲያን ከነፍርስራሽ ግምቡ (1888 ዓ.ም[1]) | |
ደምበጫ በታሪክ ማህደር ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰፍራ የምናገኛት ቀዳማዊ ዮሐንስ ከይባባ ወደ ጎንደር ግንቦት 1፣ 1675 ዓ.ም በአካባቢው እንዳለፈ በዜና መዋዕሉ ላይ ስለተመዘገበ ነው[2][3] ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
ማጣቀሻ
ለማስተካከል- ^ In Abassinia: alla Terra del Galla, Gustavo Bianchi, Fratelli Treves, 1896
- ^ G.W.B. Huntingford, Historical Geography of Ethiopia from the first century AD to 1704 (London: British Academy, 1989), p. 202
- ^ የቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ ዜና መዋዕል