ይቺም ቂንጥር ሆና ቡታንታ አማራት
ቂንጥር
ትርጉሙ
ለማስተካከልየሴት ልጅ ብልት አናት ላይ የሚገኝ ጉጥ መሠል ነገር ሲሆን ጥቅሙ የሴቶችን ስሜት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለማድረስ ይጠቅማል። በድሮ ግዜ የሴት ልጅ ግርዛት ሲባል የነበረው እና በአሁን ሰአት ላይ እንደጎጂ ባህል ተፈርጆ የቀረው የሴት ልጅ ግርዛት የሴት ልጅ ስሜት ቀስቃሹን ቂንጥር(በሴት ልጅ ብልት አናት ላይ የሚገኝ)የማስወገድ ስራ ነበረ። ይህ ደሞ ሴት ልጅ ለወሲብ ምንም ስሜት እንዳይኖራት ያደርጋል።