ይታይሽ አየነው
ኢትዩጲያዊ-ተወላጅ የእስራኤል ሞዴል; ወይዘሪት እስራኤል 2013
ይታይሽ «ቲቲ» አየነው (1992 እ.ኤ.አ. ተወለደች) በእስራኤል ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተ እስራኤላዊት ሆና ወይዘሪት እስራኤል የሆነች ወጣት ናት።[1] በወይዘሪት ዓለም የውበት ውድድርም ላይ እስራኤልን ወክላ ትሳተፋለች።[1]
ቅድመ ታሪክ
ለማስተካከልይታይሽ በChahawit ሠፈር፣ ጎንደር አካባቢ ነው የተወለደችው።[2] እናትና አባቷ ልጅ እያለች ሞተዋል። ይታይሽ በ፲፪ ዓመቷ ከአያቶቿ ጋራ ወደ እስራኤል አመራች። የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ካጠናቀቀች በኋላ በእስራኤል የመከላከያ ኃይል ውስጥ በመቶ አለቃነት (Lieutenant) አገልግላለች።[3] ከዚያም በአልባሳት መደብር ውስጥ ሠርታለች።[2]
ወይዘሪት እስራኤል 2013
ለማስተካከልበማርች 2013 እ.ኤ.አ.፣ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እስራኤልን በጎበኙ ጊዜ ይታይሽ ከአሜሪካኑ ፕሬዚዳንትና ከእስራኤል ፕሬዚዳንት ሺምኦን ፔሬስ ጋር እራት ተጋብዛለች።[4]
ማመዛገቢያ
ለማስተካከል- ^ ሀ ለ ብርሃኔ, ምዕራፍ (06 March 2013). "የወይዘሪት እስራኤል 2013 አሸናፊዋ ኢትዮ እስራኤላዊት". ሪፖርተር. Archived from the original on 8 May 2013. https://web.archive.org/web/20130508152158/http://ethiopianreporter.com/index.php/other-sections/social-affairs/youth/item/1004-%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%8B%98%E1%88%AA%E1%89%B5-%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%88%AB%E1%8A%A4%E1%88%8D-2013-%E1%8A%A0%E1%88%B8%E1%8A%93%E1%8D%8A%E1%8B%8B-%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE-%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%88%AB%E1%8A%A4%E1%88%8B%E1%8B%8A%E1%89%B5 በ25 June 2013 የተቃኘ.
- ^ ሀ ለ Sara Sidner; Earl Nurse (12 June 2013). "ityish Aynaw: The first black Miss Israel". CNN International. http://edition.cnn.com/2013/06/12/world/africa/yityish-aynaw-miss-israel-ethiopia/ በ13 June 2013 የተቃኘ. (እንግሊዝኛ)
- ^ Shalev, Chemi (13 June 2013). "Israel’s Ethiopian beauty queen wows a stylish New York audience". Haaretz. http://www.haaretz.com/jewish-world/jewish-world-news/israel-s-ethiopian-beauty-queen-wows-a-stylish-new-york-audience.premium-1.529451 በ13 June 2013 የተቃኘ. (እንግሊዝኛ)
- ^ Tait, Robert (2013-03-13). "Barack Obama to dine with first black Miss Israel". Telegraph. በ2013-03-22 የተወሰደ.