ያደላል
ያደላል በ2013 እ.ኤ.አ. የወጣ የሐመልማል አባተ አልበም ነው። ለአልበሙ ሥራ የወጣው ከ፭፻ ሺህ ብር በላይ ነው።[1] የአልበሙ አሳታሚ አመል ፕሮዳክሽንስ ሲሆን አከፋፋይ ደግሞ ሮማርዮ ሬከርድስ ነው።[1]
ያደላል | |
---|---|
የሐመልማል አባተ አልበም | |
የተለቀቀበት ቀን | {2013 እ.ኤ.አ. |
ቋንቋ | አማርኛ |
አሳታሚ | አመል ፕሮዳክሽንስ |
የዘፈኖች ዝርዝር
ለማስተካከልየዘፈኖች ዝርዝር | |||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ተ.ቁ. | አርዕስት | ||||||||
1. | «ዞማዬ» | ||||||||
2. | «ወድሃለው» | ||||||||
3. | «የኔ ነው» | ||||||||
4. | «ያደላል» | ||||||||
5. | «አትልጋቢ» | ||||||||
6. | «ደህና ሁን» | ||||||||
7. | «ሽሪሽሪ (ኮሉላ)» | ||||||||
8. | «ሙሉ» | ||||||||
9. | «ጅንኑ» | ||||||||
10. | «ባያስችለኝ» | ||||||||
11. | «በስሟ እየማለ» | ||||||||
12. | «ሃረር» | ||||||||
13. | «ወስን አሁን» | ||||||||
14. | «ሀበሻ» |
ማመዛገቢያ
ለማስተካከልጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |