ያሬድ ባየህ በላይ (ጥር 22 ቀን 1995 ተወለደ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለብ ባህር ዳር ከነማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመሀል ተከላካይነት የሚጫወት ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ነው። [1]

  1. ^ "Y. Baye: Summary". Perform Group.