ያህል ነው እንጂEdit

ረጅም አይደለም አጭር ፣
ወፍራም አይደለም ቀጭን ፣
ታግሎ የጣለኝ ከሰው ደጅ ፣
እኔን ያህል ነው እንጂ ፣

(ከዳንኤል ተፈራ)የደነባ ልጅ ሰ.ሸዋ