የፈረንጅ ሱፍ (Helianthus annuus) የአትክልት ዝርያ ነው።

የፈረንጅ ሱፍ

ለምግብነት በተለይ ስለ ዘሩ እና ስለ ዘሩ ዘይት በአንዳንድ አገር እንደ ሰብለ ገበያ ይታረሳል።