የጫካው አምላክ ራስ
'የጫካው አምላክ ራስ ' የተባለው የ ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ የመጀመሪያ ስራው ነው። ይህን ቅርጽ የሰራው እድሜው 13 እያለ ነበር። ይህ ቅርጽ በጥንቃቄ አስመስለው የቀረጹት ነው። ዋናው የማይክል አንጄሎ ቅርጽ ሐውልት የደረሰበት አይታወቅም ጠፍቷል።
ታሪኩ
ለማስተካከልሎሬንዞ ዘ ማግኒፊኮ የሳን ማርኮ አትክልት ስፍራ ሲጎበኝ ይህንን ቅርጽ ያያል በጣምም ይገረማል። ነገር ግን የቅርጹ እድሜ እና ጥርሶቹ አብረው አይሄዱም በዚህ እድሜ ያለ ሰው እንዲህ ያለ ሙሉ ጥርስ አይኖረውም ብሎ አስተያየት ሰጠ። ማይክል አንጄሎም ይህን እንደስማ ወዲያውኑ አንዱን ጥርስ ሸረፈው እና ሌሎቹንም አሮጌ እንዲመስሉ አደረጋቸው። ሎሬንዞ ጉብኙቱን ጨርሶ ሊመለስ ሲል በድጋሚ ቅርጹን ቢመለከተው ልክ እሱ እንደተናገረው አድርጎት በማየቱ በጣም ተገረመ። ከዚያም ለማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ ደጋፊው ሆነ። ቅርጹ የት እንደደረሰ አይታወቅም ጠፍቷል [1] [2]
ምንጭ
ለማስተካከል- Artists Life — Michaelengelo, page 14,15 — Enrica Crispino, 2001, Giunti Editore.
- The Life of Michelangelo Buonarroti, page 23 — John Addington Symonds, BiblioBazaar.
ማመሳከሪያዎች
ለማስተካከልወደ ውጭ የሚያገናኙ
ለማስተካከል- The Boy Michelangelo carving the head of the Faun - Sculputure of Cesare Zocchi (end of nineteenth century). It is in Casa Buonarroti
- ^ Artists Life — Michaelengelo, page 9 — Enrica Crispino.
- ^ Lorenzo the Magnificent and young Michelangelo.