የዝሆን አስተኔ (Elephantidae) በክፍለመደብ Proboscideaባለ ኩምቢዎች») ውስጥ የሆነ አስተኔ ነው። ከአሁኑ ዝሆን ጭምር አንዳንድ በጥንት የጠፉት ነባር ዝርያዎች በተለይም Mammoth ማሞጥ ወይም ቀንደ መሬት በዝሆን አስተኔ ውስጥ ተመድበዋል።