የዓይነት ክፍያ በአንድ ግብይት ውስጥ ለሸቀጥ (አሰፈላጊ እቃ) ና አገልግሎት መግዢያ እንዲሁም እዳ መክፈያ የሚሆን ከገንዘብ ውጭ ያለ ክፍያ ነው።