የዓማርኛ የጽሕፈት መሣሪያ ወይም ታይፕራይተር በኣንድ የላቲን ፊደል ቦታዎች ምትክ ለኣማርኛ መጻፊያ እንዲያለግል በቍርጥራች የኣማርኛ የፈጠራ ፊደላት እንዲሠራ የተደረገ መሣሪያ ነው።