የውሻ ወገን
የውሻ ወገን (Canis) ከውሻ በቀር ሌሎች ዝርያዎች አሉት።
እነዚህ ዝርዮች ሁሉ 78 ሐብለ በራሂ ጥንዶች (39 x 2) ስላሉዋቸው፣ እርስ በርስ ሊከለሱ ይቻላል።
- ተኲላ C. lupus
- ውሻ (ለማዳ) C. lupus familiaris
- የአሜሪካ ተኲላ C. latris (ስሜን አሜሪካ ብቻ)
- ወርቃማ ተኲላ C. anthus (አፍሪካ ብቻ) (ከ2015 እ.ኤ.አ. በፊት የC. aureus አይነት ታሠበ)
- ወርቃማ ቀበሮ C. aureus (እስያ ብቻ)
- ቀይ ተኩላ (ወይም «ቀይ ቀበሮ») C. simensis (ኢትዮጵያ ብቻ)
- የዪ C. adustus (አፍሪካ ብቻ)
- ጥቁር ጀርባ ቀበሮ C. mesomelas (አፍሪካ ብቻ)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |