የወንዶች ጉዳይኢትዮጵያ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ነው። ፊልሙ በኢትዮጵያ ሲኒማ ቤቶች ረዥም ጊዜ የቆየ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል። የፊልሙ ፀሀፊ አድማሱ ከበደ ሲሆን ፊልሙ በሁለት ተከታታይ ክፍሎች የተሰራ እና ከፍተኛ ተመልካች በሁለቱም ክፍል ያገኘ ፊልምነው። በዚሕ ፊልም ላይ፡ ሸዋፈራው ደሳለኝ፤ሸዊት ከበደ፣ረቂቅ ተሾመ፤ሚካኤልሚሊዮን፤ዘሪሁን አስማማው፤ደራሲው አድማሱ ከበደ እና ሌሎችም ተሳትፈውበታል። ብዙ ሰዎች አሁን ድረስ ቢቀጥል ጥሩ ነው ይላሉ ፊልሙ አዝናኝ እና ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው።ፊልሙ ሀገር ውስጥ ተሰርቶ መለወጥ እንደሚቻል፣የእዉነት ፍቅር ውስጥ መዋሸት እንደማያስፈልግ ያስተምራል። ሴራ የፊልሙ ሴራ የሚጀምረው የ አእምሮ የመጀመሪያው ጓደኛ ጥላው አሜሪካ ትሄዳለች።ከዛም እሱ በጣም ይተክዛል። መንገድ ላይ ሲቀመጥ 25 ሳንቲም ይወረውለታል ካንድ ሴት ልክ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሰርግ ሰርግን ይጠራል እንደሚባለው። አእምሮ በውሸት አሜሪካ ነበርኩኝ ብሎ በውሸት ህሊናን ይተዋወቃታል።ከዛም የትምህርት መማሪያ ብር ሲቸግራት ብር ስትጠይቀው አርቴፊሺያል ወርቅ ይሰጣታል።ከዛም በእጅ አዙር በጓደኛው ሊያስነጥቃት ሲል ከስልክእንጨት ጋር ተላትሞ እቅዳቸው ይከሽፋል።ወርቅ ቤት ልትሸጠው ስትል ህሊና በጥፊ ትመታለች።ከዛም ትጠራውና ህሊና አርቴፊሺያል አበባ ትሰጠዋለች።ጠርሙስ እና መስታወት ታወድማለች።ሲገመት ብዙ ብር ይሆነዋል። አእምሮ እና ህሊና ይጣላሉ።ከዛም የመጨረሻ መለያያ ቃሉን አእምሮ ሲናገር እንባዋ መጣ። እንዲህም አለ።አንድ አናፂ የሚከፈለውን ደሞዝ ምን ያህል እንደሆነ እያወቅሽ ልታዝኚልኝ አልቻልሽም። እኔ ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ እያለ የሚሰራ የነበረውን ነው የምሰራው ሲላት እንባዋ ወረደ። መልሰው ታረቁ ተሳሳሙ። አእምሮ እና ህሊና ታረቁ ።ፊልሙ መጨረሻ ላይ በስሜታዊነት ረቂቅ ቆርቆሮ ወርውራ ሚካኤልን መታዋለች። ይሄ ነው ፊልም ኢትዮጵያኖች ቆመው ያጨበጨቡለት። ሴራ ተፃፈ በዮሴፍ። ዮሴፍ አንተንይስሙ ፌስቡክ ገፄ ነው። የሚጨመር የሚቀነስ ንገሩኝ።




ምርጥ ፊልም