የወረርሽኞች ዝርዝር
የዊኪሚዲያ ዝርዝር መጣጥፎች
በጣም ብዙ ወረርሽኞች ተከስተዋል።
ቅድመ ልደተ ክርስቶስ
ለማስተካከልየበሽታው ስም |
የመጣበት ጊዜ |
---|---|
የባቢሎን ደረቅ ጉንፋን | 1200 ቅ.ል.ክ |
የአቴንስ መቅሰፍት | 429-426 ቅ.ል.ክ |
የ412 መቅሰፍት | 412 ቅ.ል.ክ |
በአንደኛው ሚሊኒየም
ለማስተካከልየበሽታው ስም |
የመጣበት ጊዜ |
---|---|
የአንቶናይን መቅሰፍት | 165-180 |
የጂያንኣን መቅሰፍት | 217 |
የቆጵሮስ መቅሰፍት | 250-266 |
የጀስቲኖች መቅሰፍት | 541-549 |
የሮማ መቅሰፍት | 590 |
የጄሮይ መቅሰፍት | 627-628 |
የአምዋስ መቅሰፍት | 638-639 |
የ664 መቅሰፍት | 664-689 |
የ698 መቅሰፍት | 698 |
የጃፓን ፈንጣጣ ወረርሽኝ | 735-737 |
የ746 መቅሰፍት | 746-747 |
በሁለተኛው ሚሊኒየም
ለማስተካከልየበሽታው ስም |
የመጣበት ጊዜ |
---|---|
ጥቁር ሞት | 1346-1352 |
የላብ በሽታ | 1485-1551 |
የስፔን ታይፈስ በሽታ | 1489 |
የ1510 ደረቅ ጉንፋን | 1510 |
የሜክሲኮ ፈንጣጣ | 1510-1520 |
የኮኮሊዝትሊ በሽታ | 1545-1548 |
የ1557 ፍሉ | 1557 |
የቺሊ ፈንጣጣ | 1561 |
የለንደን መቅሰፍት | 1563 |
የኮኮሊዝትሊ በሽታ | 1578 |
የቴኔሪፌ በሽታ | 1582 |
የማልታ በሽታ | 1592-93 |
የስፔን በሽታ | 1596-1602 |