የኮሎምቢያ ዲስትሪክት የህዝብ ቤተ መፃህፍት

የኮሎምቢያ ዲስትሪክት የህዝብ ቤተ መፃህፍት (እንግሊዝኛ፦ District of Columbia Public Library (DCPL)) ለዋሺንግተን ዲሲ ነዋሪዎች የሚያገለግል የህዝብ ቤተ መፃህፍት ሥርዓት ነው። በሥርዓቱ ውስጥ ፳፭ ቅርንጫፍ ቤተ መፃህፍት ሲኖሩ ዋናው የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር መታሰቢያ ቤተ መጻሕፍት ነው።

የውጭ መያያዣዎችEdit

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ District of Columbia Public Library የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።