የኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግ

የኢትዮጵያ የ 5ሺ ዓመት ታሪክ ከ ኖሕ እስከ ኢሀዴግ በ2003 ዓ.ም በጋዜጠኛና ደራሲፍስሐ ያዜ ካሳ የተፃፈ መጽሐፍ ነው።የኢትዮጵያን የተዘነጋ ታሪክ ሳይቀር በከፍተኛ ምርምር ያሙዋላና በብዙሃኑ አንባቢያን ዘንድ ግዙፍ አድናቆት የተቸረውም ነው።የአለም ታሪክ መነሻ ኢትዮጵያ መሆኑዋን ያረጋገጠ ከመሆኑም በላይ፤ኢትዮጵያዊ ምሁራንን ሳይቀር ያስደነቀና ያስማማ ሆኖዋል።በተለምዶ የ3ሺ ዓመት ታሪክ እየተባለ የቆየው የኢትዮጵያ ታሪክም በዚህ መጽሐፍ ተሽሮ የ 5ሺ8መቶ ዓመት ታሪክ ያላት አገር መሆኑዋ ተረጋግጦበታል።እንዲሁም ራሞስ

http://books.good-amharic-books.com/fiveshe-1.PDF


መደብየዛግዌ ነገስታት