በአረብ ጂዖግራፊ ተማሪ ፣ መሐመድ አል-እድሪስ በ12ኛው ክፍለ ዘመን (እ.ኤ.አ. 1154 ዓ.ም.) ከተሳለው የአለም ካርታ የተወሰደ። አል እድሪስ ለሲስሊው ንጉስ ዳግማዊ ሮጀር ከ1138 ጀምሮ ለ15 አመት ያለማቋረጥ በጻፈው "ወደ ሩቅ አገራት የተደረጉ መልካም ጉዞወች መጽሃፍ " ኢትዮጵያን "አል አበሻ" በማለት ይሰይመዋል።

በበለጠ አጉልተው ለማየት ካርታውን ይጫኑ። በዚህ ካርታ ላይ፣ ደቡብ ወደ ላይ ሰሜን ወደታች የተሳለ ነው።

ምንጭ ለማስተካከል

[1]

  1. ^ Muḥammad ibn Muḥammad al-Idrīsī. Nuzhat al-muštāq fī iḫtirāq al-āfāq.፣ Idrīsī, Muḥammad ibn Muḥammad al-Šarīf Abū ʿAbd Allâh al- (1100?-1165?)፤Al-Ǧuġrāfiyā wa-al-buldān wa-al-ʿağāʾib፤ Géographie et voyages