የኢትዮጵያ ብሄራዊ አርማ

ሰላም

ኢትዮጵያ ብሄራዊ አርማ ዛሬ ባለ 5 ጮራ ቢጫ ኮከብ ነው። ይህ አርማ የተቀየረው ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘ በሃላ ነው። ከዚህ በፊት ለረጅም ጊዜ የነበረው ብሄራዊ አርማ ከላይ አረንጓዴ ከማህከል ደግሞ ቢጫ ከታች ደግሞ ቀይ ነበር። በመቀየሩም ብዙው የአገሪቱ ዜጎች ደስተኛ አይደሉም።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ አርማ